價格:免費
更新日期:2018-08-11
檔案大小:3.5M
目前版本:1.0
版本需求:Android 4.1 以上版本
官方網站:mailto:bunaapps@gmail.com
Email:http://zemuadpharma.com/BunnaApps_PrivacyPolicy/
መጥፎ የአፍ ጠረን (Prevent Bad Breath)
ይህ መጥፎ የአፍ ጠረን ለመከላከል የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን መጥፎ የአፍ ጠረንን በቤት ዉስጥ በቀላሉ ለማጥፋት የሚያስችሉ ሙሉ መረጃን ይዟል፡፡
መጥፎ የአፍ ጠረን ለማጥፋት ከፍተኛ ጥቅሞች ያላቸዉን የቤት አስቤዛ በመጠቀም እንዴት ችግሩን መከላከል እንደምንችል የሚያስረዳ ሙሉ የአፍ ጤንነት አጠባበቅ መረጃን ያገኛሉ፡፡
መጥፎ የአፍ ጠረን ከሌሎች በሽታዎች የበለጠ የሚያሸማቅቅ እና በፍቅር ግንኙነት ላይ እና በስራ ቦታ እንዲሁም በቤተሰብ ዉስጥ ከፍተኛ ተጽዕኖ የሚያሳድር በመሆኑ በራስ የመተማመን አቅማችንን ይቀንሳል፡፡
This Mobile Application contain Information About Bad Breath. How to Prevent Bad Breath By Home Remedies And Natural Herbals?
በቤት ዉስጥ የሚዘጋጁ መድኃኒቶችን ተጠቅመን ችግሩን መቅረፍ እና ጤናማ የሆነ ትንፋሽ እንዲኖረን ጠቃሚ መረጃን ያገኙበታል፡፡
በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን መጥፎ የአፍ ጠረንን (መጥፎ ትንፋሽን) ለማጥፋት እና የአፋችንን ጤንነት አጠባበቅ የሚጠቅሙንን ርዕሶችን እንመለከታለን፡፡
This Mobile Application Prepared for All Ethiopian People Who can Read and Spoken Amharic Language, May be Diaspora or Local.
Bad Breath has many Negative Impact in Social Life and also In Love Relationship.
Method to Treat And keep our mouth healthier to make Our Breath Fresh, You can Get Full Information about Health Mouth Information.
አንዳንድ ሰዉ ጓደኛቸዉ መጥፎ የአፍ ጠረን ካለበት ይቀየመናል ብለዉ በማሰብ ለዛሰዉ ለመንገር ያመነታሉ፣ ይህ ተገቢ ባይሆንም ይሄንን አፕሊኬሽን ወደ ሞባይሉ በማጋራት ጓደኛቸዉን ለመርዳት የተሻለ አማራጭ ነዉ፡፡
ለመጥፎ የአፍ ጠረን ቤት ውስጥ የሚዘጋጁ መድኃኒቶች እና መፍትሄዎች
በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች ፡
• መጥፎ የአፍ ጠረን ምንድን ነዉ?
• የጥርስ መፋቂያ ቡሩሽ
• ምላስ ማጽዳት
• የዉኃ ጥም
• ጤናማ አመጋገብ
• መጥፎ ትንፋሽ ሊያስከትል የሚችሉ ምግቦች
• ስር የሰደደ መጥፎ ትንፋሽ(የአፍ ጠረን) መንስኤዎች
• ቀረፋ( Cinnamon)
• ቅርንፉድ( Cloves)
• ፐርስሊ ቅጠል (Parsley)
• አፕል የተሰራ ኮምጣጤ (Apple Cider Vinegar)
• ቤኪንግ ሶዳ (Baking Soda)
• ክሰል (Charcoal )
• ማስቲካ (Gum)
• የባሕር ዛፍ ዘይት (Eucalyptus oil)
• አብሽ (Fenugreek)
• ዝንጅብል (Ginger)
• የሎሚ ጭማቂ እና እርጎ (Lemon with Yogurt)
• ሰሊጥ ዘይት (Sesame oil)
• ሔል (Cardamom)
• ሐይድሮጅን ፐርኦክሳይድ (Hydrogen Peroxide)
• ትርንጎ (Guava) እና ሌሎችም ..
ጤና ይስጥልን !!
በአፕሊኬሽኖቻችን ላይ እየሰጡት ስላለዉ ገንቢ አስተያየቶች ከልብ እናመሰግናለን፡፡
አሁንም የርሶን ፍላጎት ለማሟላት ተግተን እንደምንሰራ በደስታ ልንገልጽላችሁ እንወዳለን፡፡
አፕሊኬሽኖቻችንን ደረጃ በመስጠት እንዲያበረታቱን በፍቅር እንጠይቃለን፡፡
Thanks for downloading and Using Our Apps
If you Like Rate us on play store.
If you have any Comment and Question Our Door is Open for you With Best Response.
Contact us by bunaapps@gmail.com
We Wish for you Healthy Life!
We are Bunna Apps Group
Make Your Number One Choice Bunna Apps!
አፕሊኬሽኑን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን፡፡